በ 17/5/2014 ዓ.ም በድሪም ላይነር ሆቴል የኩባንያው የመምሪያ ስራ አስኪያጆች፤ እና የሽያጭ ወኪሎች በተገኙበት በ የላቀ የአፈጻጸም ውጤት ላስመዘገቡ የሽያጭ ወኪሎቸየገንዘብ እና የሰርትፊኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
Author: technobros_admin
የእውቅና ሽልማት ተሰጠ!
በ 12/6/2014 ዓ.ም በድሪም ላይነር ሆቴል የኩባንያው የመምሪያ ስራ አስኪያጆች፤ እንዲሁም የአዲስ አበባ እና የክልል ቅርንጫፍ ስራ አሰኪያጆች በተገኙበት በ ሁለተኛው ሩብ አመት የላቀ የአፈጻጸም ውጤት ላስመዘገቡ 3 የአዲስ አበባ እና 3 የክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡