በ 11/3/2014 ዓ.ም በነጋ ቦንገር ሆቴል የኩባንያው የቦርድ አመራሮች፡የመምሪያ ስራ አስኪያጆች፤ እንዲሁም የአዲስ አበባ እና የክልል ቅርንጫፍ ስራ አሰኪያጆች በተገኙበት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የገንዘብ እና የሰርትፍኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
በ አመታዊ አፈጻጸም ተሸላሚ የአዲስ አበባ ቅርንጫፎች
1. ዋና ቅርንጫፍ
2. ለገሀር ቅርንጫፍ
3. አባኮራን ቅርንጫፍ
በ አመታዊ አፈጻጸም ተሸላሚ የክልል ቅርንጫፎች
1. ሀላባ ቅርንጫፍ
2. አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ
3. ድሬደዋ ቅርንጫፍ
በሩብ አመት አፈጻጸም ተሸላሚ የአዲስ አበባ ቅርንጫፎች
1. መገናኛ ቅርንጫፍ
2. መሀል ገበያ ቅርንጫፍ
3. አያት ቅርንጫፍ
በሩብ አመት አፈጻጸም ተሸላሚ የክልል ቅርንጫፎች
1. ሆሳና ቅርንጫፍ
2. ወላይታ ቅርንጫፍ
3. ወልቂጤ ቅርንጫፍ
