አስደሳች ዜና

ኩባንያችን ብሔራዊ የኢትዮጰያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ ቀድም ሲጠቀምበት የነበረዉን የICT ቴክኖሎጅ በዘመናዊ ቴክኖሎጅ ለማዘመን ከ ARIMA INSURANCE SOFTWARE (W.L.L.) (“ARIMA”) ጋር የውል ስምምነት ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም የተፈረመ ሲሆን የብሔራዊ የኢትዮጰያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በመወከል የኩባንው ተጠባባቂ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አለምፀሃይ ደጋጋ እንዲሁም   ARIMAን  በመወከል አቶ ሞሀመድ ረመዳን  በጋራ በመሆን የስምምነት ሰነዱን የፈረሙ ሲሆን በቅረቡ   የሲሰተም የማበልፀግ  እና የሙከራ ስራ ለመስራት ዝግጅት መጠናቀቁን አብስረዋል፡፡

NICE is the first wholly privately owned insurance company, established in post – 1994 Ethiopia, to engage in general insurance business…

Contact Info

Address: Debre Zeit Road ZEFCO Building Kirkos sub-city K.05/06/07 H.No 894
Phone : +251 11 4 705 378/
+251 11 4 704 967
Fax : +251 11 465 0660
P.O.Box:  12645  Addis Ababa, Ethiopia
E-mail: info@niceinsurance-et.com

YouTube
LinkedIn
Share