እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት

Details

ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ.

National Insurance Company of Ethiopia S.C.

ማስታወቂያ

በሥራ ላይ ያለው ቦርድ የሥራ ዘመን እ.ኤ. በ2023/2024 የሂሳብ ዓመት የሚያበቃ ወይም የሚጠናቀቅ በመሆኑ ቀጣዩን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ለማከናወን ይቻል ዘንድ ኩባንያው በግንቦት 5 ቀን 2015 ዓ/ም ባካሄደው የባአክስዮኖች 29ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ መመረጡ ይታወሳል፡፡

በዚሁ መሠረት ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የመልካም አስተዳደር መመሪያ ቁጥር SIB/48/2019 መሠረት እና በኩባንያው የዳይሬክተሮ ቦርድ የጥቆማ እና ምርጫ አሠራር መመሪያ መሠረት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነው እንዲቀርቡ የተመረጡትን የተወዳዳሪ ባለአክስዮኖች ሥም ዝርዝር ለኢንሹራንስ ኩባንያው ባለአክስዮኖች እንደሚከተለው ይፋ አደርጓል፡፡

ተ.ቁ.የዕጩዎች ሙሉ ስም
1ሻለቃ መርዕድ አባተ
2አቶ መሠረት ወንድም
3አሐዱ ባንክ አክስዮን ማህበር (ተወካይ አቶ ሰፊአለም ሊበን)
4ካፒቴን የግዜሩ በለጠ
5ፀሜክስ ግሎባል ሀላ/የተ/የግ/ማ (ተወካይ ወ/ሮ ፀደኒያ ረዘነ)
6ጀነራል መርካንታይል ሀላ/የተ/የግ/ማ (ተወካይ አቶ ግርማ ከበደ)
7ኢንጂ. ታምራት ኢዮብ
8አቶ አብርሃም አጥላባቸው
9አቶ አየለ አስፋወሰን
10አቶ ዘውዱ አስታጥቄ
11አቶ ደመረ ደምሴ
12ዘመን ባንክ አ.ማ.(ተወካይ አቶ ደረጀ ዘበነ)
13አቶ ታምራት ንቁ
ተ.ቁየተጠባባቂዎች ሙሉ ስም
1ኤክስኪዩቲቭ ሆቴል (ተወካይ አቶ እንደሻው ቦጌ)
2ኦሞቲክ አጠቃላይ ንግ ሀላ/የተ/የግ/ማ (ተወካይ አቶ ዓለማየሁ ተክሌ)
3ብላክ ላየን ሀላ/የተ/የግ/ማ (ተወካይ አቶ አብርሃም ኃ/መስቀል
4ደ/ር ወርቅነህ አያሌው
5ወ/ሮ ዛዲጓ ፀሐይ

ማሳሰቢያ

ከላይ በሥም የተገለጹ ዕጩ የቦርድ አባልነት እንዳይወዳደሩ እና እንዳይመረጡ የሚያግድ (የማያስችል) ማስረጃ ካለ የተከበራችሁ ባለአክስዮኖች ማስታወቂያው በጋዜጣ በወጣ በ10 ቀናት ውስጥ በኩባንያው ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 በመቅረብ እንድታስታወቁ ኮሚቴው በአክብሮት ይጠይቃል፡፡

ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ.

የዳሬክተሮ ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ

ሕዳር 19 ቀን 2016 ዓ/ም

NICE is the first wholly privately owned insurance company, established in post – 1994 Ethiopia, to engage in general insurance business…

Contact Info

Address: Debre Zeit Road ZEFCO Building Kirkos sub-city K.05/06/07 H.No 894
Phone : +251 11 4 705 378/
+251 11 4 704 967
Fax : +251 11 465 0660
P.O.Box:  12645  Addis Ababa, Ethiopia
E-mail: info@niceinsurance-et.com

YouTube
LinkedIn
Share