ለተከበራችሁ የብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) ባለአክሲዮኖች
የባለአክሲዮኖች 29ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 15ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ቅዳሜ ህዳር 10 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በሂልተን ሆቴል ይካሄዳል፡፡ የጉባኤው አጀንዳዎችም እሁድ ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም. በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጥቷል፡፡ በመሆኑም ይህንኑ አውቃችሁ በእለቱ በጉባኤው ላይ እንድትገኙ የዳይሬክሮች ቦርድ የአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡
የብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) የዳይሬክተሮች ቦርድ